የደብረቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስትያን እያስገነባ ስላለው ሁለገብ አዳራሽ እናስተዋውቃችሁ
የዚህ አዳራሽ የግንባታ ዲዛይንና ንድፍ የተሰራው በሰንበት ትምህርት ቤቱ ውስጥ ባሉ መሀንዲሶች ሲሆን የግንባታው ሂደትም በአሁኑ ሰዓት በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛል ህንጻው ለታሪካዊው ቤተክርስትያን ውድ ቅርሶች ሙዚየም ሲኖረው ለሰንበት ትምህርት ቤትአዳራሽና ቢሮዎች እንዲሁም የሰበካጉባኤ ቢሮዎችና የካህናት ማሰልጠኛ ሁለገብ የስብክት አዳራሽ ያለው ነው
የቀድሞ የሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ
በመሰራት ላይ ያለው የህንጻው ንድፍ
በመሰራት ላይ ያለው የህንጻው የግንባታ ሂደት
ይህ ህንጻ በአሁኑ ሰዓት በሰበካ ጉባኤው በተመረጡ ኮሚቴዎች በመመራት ከአጥቢያው ምዕመናት እንዲሁም ከሰንበት ትምሀርት ቤቱ አባላት በካህናት በበጎ ፍቃደኛ ሰዎች በሚለገስ ገቢ እየተሰረ ሲገኝ በአሁኑም ሰዓት ለዚህ ታሪካዊና ጥንታዊ ቤተክርስትያን ህንጻ ሁሉም ምዕመን በመረባረብ ድጋፍ እንዲያደርግ የህንጻ አሰሪው ኮሚቴ ያሳውቃል
አንቀፀ ተዋህዶ የነበረችበት እና አሁን በመስራት ላይ ያለችው አዳራሽ ተባብርን እንገነባታለን!!!!!!!!!!!!!! ለልማቱ ድጋፍ ለማድረግ የምትፈልጉ 0911 44 07 20 -0911 98 47 26 እንዲሁም በባንክ ድጋፍ ለማድረግ ለምትፈልጉ በጎ አድራጊዎች የህንፃ ግንባታ አካውንት የ/ደ/ቀ/መ/ቤ/ክ የባንክ ቁጥር C00023 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቀራንዮ ቅርንጫፍ መሆኑን እናስታውቃለን

No comments:
Post a Comment